Website and Portal Administrator I
Position:
Organization: FDRE Government Communication Service
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 19464
የስራ መስፈርቶች፡
የትምህርትደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፤ ኔትዎርኪንግ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትወረኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትወርኪንግ፣ ኮምፒዉተር ኢንፎርሜሽን፣ኮምፒዉተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ክላዉድ ኮምፒዉቲንግ፣ ኮምፒዉተር ሜንቴናንስና ኔትወርኪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፤ ኔትዎርኪንግ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትወረኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትወርኪንግ፣ ኮምፒዉተር ኢንፎርሜሽን፣ኮምፒዉተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ክላዉድ ኮምፒዉቲንግ፣ ኮምፒዉተር ሜንቴናንስና ኔትወርኪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።Deadline: Apr 7, 2026, 12:00 AM
Location: Piazza
Amount: 1
