የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3/2/1 ወይም ዲፕሎማ በብየዳ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 2-8 ዓመት
የማመልከቻ መመርያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ: +25114394659 ይደወሉ፡፡
Job Requirements
TVET Level 5-1 or Diploma in Welding Technology or in a related field of study with relevant work experience.
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ: +25114394659 ይደወሉ፡፡