Wheel Loader Operator

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና የዊል ሎደር ኦፕሬተር ፍቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡

  • ቢያንስ 4 ዓመት በዊል ሎደር ኦፕሬተር የስራ መደብ ልምድ ያለው/ያላት

  • በግንባታ ወይም በመሠረተ ልማት ፕሮጀክት የስራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል

ብዛት፡ 5

ዋና ዋና ሃላፊነቶች፦

  • ዊል ሎደሩን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት

  • አሸዋ፣ አፈር፣ ጠጠርና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን መጫንና ማጓጓዝ

  • ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን የመሰረታዊ ምርመራ ማድረግ

  • የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር ለኃላፊው ማሳወቅ

  • የስራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችንና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን መከተል

  • የማሽኑን መደበኛ ጥገናና ንጽህና መጠበቅ

  • በስራ ቦታ ከሚገኙ ሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት

  • በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና የዊል ሎደር ኦፕሬተር ፍቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ሃላፊነቶች - ዊል ሎደሩን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት - አሸዋ፣ አፈር፣ ጠጠርና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን መጫንና ማጓጓዝ - ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን የመሰረታዊ ምርመራ ማድረግ - የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር ለኃላፊው ማሳወቅ - የስራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችንና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን መከተል - የማሽኑን መደበኛ ጥገናና ንጽህና መጠበቅ - በስራ ቦታ ከሚገኙ ሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት - በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: Aug 18, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5