Position:
Organization: Addis Ababa City Administration, Women’s Children and Youth Affairs Office
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 7424
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3/4/5 ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደጃች ውቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 18 E ህንጻ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Oct 21, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1